Sunday, 7 December 2014

""መንግስት የሌላት ወደብ አልባ ሀገር""

. . ""መንግስት አልባ ሀገር""
የ3000ሺ ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ጣሊያንን ያንበረከከች ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ያላሸነፋት: የራሷ የቀን መቁጠሪያ ፣ከ84 በላይ ቋንቋ የሚነገርባት ሀገር ኢትዮጲያ ግን ምን ያደርጋል በስም ብቻ በታሪክ ብቻ የቆመች አንድ ወገን ብቻ እንደ ፈረስ የሚጋልባት ዜጎቿ የሚሰደዱባት የመናገር የመፃፍ መተንፈሱም በእግዚአብሔር እጅ ሆኖ ነው እንጂ አናገኝውም ነበር ነፃነት የሚባል ከስም ውጭ በተግባር ያለየንበት ወያኔ 23 አመት ህዝቦቿን በዘር በሀየረማኖት በጎሳ እየከፋፈለ የራሱን እስትራቴጂ የሚያራምድባት ሀገር ከሆነች 23 አመታት ተቆጠረ ። ህዝቦቿ የኑሮ ጫና አናታቸው ላይ ጢባጢቤ መጫወት ለመንግስት ግድም አልሰጠው የኮፍያ እና የካልሲ ኑሮ እየተኖረ ኑሮ መረረን ብለው አደባባይ ለመውጣት በዳቦ ፋንታ ጥይት የሚያጎርሳቸው አንባገነን መንግስት ወያኔ።ቴሌብዢኑ የእነሱ ሬዲዮው የእነሱ ለህዝብ የቆመ አንድም ነገር የለም ። አሁን በቀደምለት አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ኢትዮጲያ የባህር በር ያስፈልጋታል የሚል አዲስ ፊልም ለእይታ ቢያቀርብም በማንኝውም ሚዲያ እንዳይተላለፍ ነገር ግን ፊልሙን ማሳየት ትችላለክ " አዎ ኢትዮጲያ የባህር በር ያስፈልጋታል ዝሆኖች ተጣልተው ለያዩን እንጂ አንድ ህዝብ ነን ለዚህ ተጠያቂ ወያኔ ነው።የባህር በሩን ኤርትራም እየተጠቀመችበት አደለም በጋራ ብንጠቀም ግን አንደኛ ተጠቃሚ ኢትዮጲያ ናት።ይሄን ሁሉ መንገድ ዘጋግቶ አተንፍሱ ልጎዋም እንደሌላት ፈረስ ዝም ብላቹ እኔ በምላቹ መንግድ ተጓዙ ጉበዝ እንዴት ነው ጭንቅላት ያለውን ግሁዝ ፍጡር አታስብ የምንለው "ትናገር አደዋ ትናገር ትመስክር ነበር ድሮ አሁን "ትናገር ቂሊጦ ትናገር ቃሊቲ" ስንት ሙሁር ያለ ፍርድ ያለ ማስረጃ ስራሀቱን አልደገፋቹም በሚል ሰበብ በእስር ይማቅቃሉ ስንቱ ነው ሀገር ጥሎ የተሰደደው? እስከመቼ ነው ወያኔ በህዝብ እንባ እየተጫወተ የሚኖረው? . . . . .......... .......... ......posted by.-samuel adem

No comments:

Post a Comment